ቀጣይ ጽሁፎች

\የሰኔ አንድን ሰማእታት ለመዘከር በአንድነት ፓርቲ በተደረገዉ መርሃ ግብር የአቶ ትእግስቱ አወሉ የአንድነት ፓርቲ አዲስ አበባ ዞን ም/ቤት ሰብሳቢ ንግግር

June 9, 2013 8:20 am
\የሰኔ አንድን ሰማእታት ለመዘከር በአንድነት ፓርቲ በተደረገዉ መርሃ ግብር የአቶ ትእግስቱ አወሉ የአንድነት ፓርቲ አዲስ አበባ ዞን ም/ቤት ሰብሳቢ ንግግር

ሰኔ 1 ቀን 2005ዓ.ም   አዲስ አበባ ታሪክ መፃፍ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ሰለመንግስታት አነሳስና አወዳዳቅ ብዙ ተዘርዝራል ወይም ተብላል፡፤ አንዳንዶቹ ትልቅ ስለመሆናቸዉ ያረጋገጡት በረጅም ጊዜ ሲሆን ብሄራዊ ነጻነታቸዉ ሳይቀር ባጭር ጊዜ ከእጃቸዉ ሲወጣ ተስተዉላል፡፡ ብሄራዊ ፍልስፍናቸዉንና ተልእኮአቸዉን አጉል መስዋእትነት የሰጡበትም ጊዜ አልፉዋል፡፡ ዉድቀትም ተከትሎአቸዋል፡፡ የዚህ አይነት አደጋ ሰለተደጋገመ ሄግል የተባለዉ ጥንታዊ [...]

ኑ! በገዢው ቡድን በግፍ የተጨፈጨፉ ሰማዕታትን በመዘከር የትግል ቃልኪዳናችንን እናድስ

June 5, 2013 1:21 pm
ኑ! በገዢው ቡድን በግፍ የተጨፈጨፉ ሰማዕታትን በመዘከር የትግል ቃልኪዳናችንን እናድስ

በሰኔ1- 1997 በመንግስት በግፍ የተጨፈጨፉ የሰላማዊ ትግል ሰማዕታትን ለመዘከር በአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ጽ/ቤት መርሀግብር ተዘጋጅቷል፡፡ መርሀግብሩ የህዝብ ድምፅ እንዲከበር በመጠየቃቸው በግፈኛው የኢህአዴግ ገዢ ቡድን የተደበደቡ፣የታሰሩና በየአደባባዩ የተገደሉትን ሰማዕታት ከመዘከር ባለፈ ብዙሀን የወደቁለት የዴሞክራሲያዊ ስርአት ምስረታ በኢትዮጵያውያን ህዝባዊ ንቅናቄ እውን እንዲሆን ቃልኪዳናችንን ምናድስበት ይሆናል፡፡ በመሆኑም በሀገራችን ዴሞክራሲያዊ ለውጥ እንዲመጣ የምትሹ [...]

የአንድነት የወረዳ 19 ምክትል ሰብሳቢ ነገ ፍርድ ቤት ይቀርባል

7:06 am
የአንድነት የወረዳ 19 ምክትል ሰብሳቢ ነገ ፍርድ ቤት ይቀርባል

የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የወረዳ 19 ምክትል ሰብሳቢ ወጣት ባህሩ ራህመቶ ግንቦት 20/2005 ማለዳ ከመኖሪያ ቤቱ በደህንነት አባላት ከተወሰደ በኋላ የሚገኝበት ፖሊስ ጣብያ ሳይታወቅ ለቀናት መቆየቱንና በማረፊያ ቤቱ እንዲቆይ ያደረገው ፖሊስም እስከ ግንቦት 27/2005 ፍርድ ቤት ሳያቀርበው መቆየቱን መዘገባችን አይዘነጋም፡፡ ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው የአዲስ አበባ የመጀመሪያ [...]

የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በዝዋይ የሚገኙ የህሊና እስረኞችን ጎበኙ

6:13 am
የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በዝዋይ የሚገኙ የህሊና እስረኞችን ጎበኙ

የአንድነት ፓርቲ የእስረኞችና የእስረኛ ቤተሰቦች ድጋፍ ሰጪ ቡድን ያዘጋጀውና የፓርቲው ሊቀመንበር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳና የብሄራዊ መ/ቤት ሰብሳቢ አቶ ዘካርያስ የማነብርሀን ጨምሮ ስራአስፈጻሚዎች፣የብሄራዊ ም/ቤት አባላትና የእስረኛ ብተሰቦች የተካተቱበት ቡድን በዝዋይ እስር ቤት የሚገኙ የህሊና እስረኞችን ግንቦት 24 ቀን 2005 ዓ.ም ጠይቀዋል፡፡ ጉንኝቱ የተዘጋጀው የህሊና እስረኞችንና ቤተሰቦቻቸውን ለመደገፍ በተቋቋመው ኮሚቴ ሲሆን በጉብኝቱ [...]

ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ 78

June 4, 2013 7:55 am
ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ 78

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ    

የወረዳ አመራሩ በብአዴን አባላት ቤቴ ተቃጠለብኝ አሉ

4:41 am

በቤንሻንጉል ክልል የአሶሳ ወረዳ የአንድነት ፓርቲ ሰብሳቢ የአቶ አለባቸው አሰፋ ቤት በብአዴን አባላት እንዲቃጠል መደረጉን ለፍኖተ ነፃነት አስታወቁ፡፡ የአቶ አለባቸው አሰፋ  ቤትየተቃጠለው ግንቦት 12,2005 ዓ.ም ከምሽቱ 3 ሰአት ከ30 ገደማ እንደሆነ ታውቋል ግለሰቡ ስለቤታቸው መቃጠልና ስለወደመባቸው ንብረት ለፍኖተ ነፃነት ሲስረዱ “ሰኞ ግንቦት 12 ቀን ከምሽቱ 3፡30 ቤቴ በእሳት ቃጠሎ ከ30000- [...]

ወላይታ ዞን አረካ ከተማ ሙስናና ህገወጥ እስር እንዳለ ተጠቆመ

4:37 am

በአቶ ኃ/ማርያም ደሳለኝ የትውልድ ቦታ በሆነው  በወላይታ ዞን አረካ ከተማ ለስኳር ፋብሪካ የሚውል  እንጨት የጫኑ መኪናዎችና ጋሪዎች በህገወጥ መንገድ መታሰራቸውን የከተማዋ ነዋሪዎች ለፍኖተ ነፃነት አስታውቀዋል፡፡ እንደነዋሪዎቹ ጥቆማ በከተማው ካሉ  አነስተኛ የእንጨት ሥራ ኢንዱስትሪዎች  ጂንካ ከተማ ለሚቋቋመው ስኳር ፋብሪካ ግንባታ የሚውል ሞራሌ ገዝተው የሚሄዱ ሁለት ኦባማ አይሱዙ መኪናዎች ከነሹፌራቸው እንዲሁም አምስት [...]

የአንድነት አባላትን ማሰርና ማወከቡ ቀጥሏልየአንድነት አባላትን ማሰርና ማወከቡ ቀጥሏል

4:31 am

የአንድነት ለዴሞክራሲና ፍትህ ፓርቲ አባላት በሆኑ ዜጎች ላይ የእስር ዘመቻ መከፈቱን የፓርቲው አመራሮች ለፍኖተ ነጻነት በሰጡት መረጃ አጋለጡ፡፡የፓርቲው አባላት እስራት የተፈጸመባቸው በአዲስ አበባ፣ጎንደር፣ወላይታ፣ቤንሻንጉልና በአፋር ክልልሎች ነው፡፡ አቶ ተገኝ ሲሳይ በጎንደር የምዕራብ አርማጭሆ የአንድነት ሰብሳቢ                                        ፡፡ ለስራ ባመሩበት ሁመራ ውስጥ ከለሊቱ ስድስት ሰዓት በቁጥጥር ስር በማዋል የአካባቢው ታጣቂዎች ከፍርድ ቤት ትእዛዝ [...]

የብሄር ግጭትና የኤርትራ ታጣቂዎች ሁመራን አመሷት

4:25 am

በምዕራብ ሁመራ  ማይካራ መቻች በተከሰተ የብሔር ግጭት የሰዎች ህይወት ጠፋ፤ መንግስት ግጭቱን ለማስቆም የወሰደው እርምጃ አለመኖሩ በአካባቢው ተከታታይ ግጭቶች ሊቀሰቀስ ይችላል የሚል ስጋት መፍጠሩን የአካባቢው ምንጮች ለፍኖተ ነፃነት አስታወቁ፡፡ ሱዳን ጠረፍ ላይ ቅዳሜ ግንቦት24 ቀን 2005 ዓ.ም በብሄር ምክንያት የተቀሰቀሰው ይኸው ግጭት በሁለት ቀናት ውስጥ የ12 ሰዎችን ህይወት መቅጠፉንፉን የፍኖተ [...]

አባሎቻችንና አመራሮቻችን ላይ እየተወሰደ ያለውን ህገ-ወጥ እስርና ድብደባ በህዝባዊ ንቅናቄ እንታገለዋለን፣ እናስቆመዋለን!!!

June 3, 2013 9:34 pm
አባሎቻችንና አመራሮቻችን ላይ እየተወሰደ ያለውን ህገ-ወጥ እስርና ድብደባ በህዝባዊ ንቅናቄ እንታገለዋለን፣ እናስቆመዋለን!!!

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ    ፓርቲያችን አንድነት ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን የሚገባቸውን ዴሞክራሲ፣ መልካም አስተዳደር፣ ፍትህ፣ ነፃነትና እኩልነት እንዲጎናፀፉ በማለም በፅናት ትግሉን ቀጥሏል፡፡ በዚህ ሂደትም ቁርጠኛ አመራሩና አባላቱ መስዋእትነት ከፍለዋል፡፡ አሁንም እየከፈሉ ይገኛሉ፡፡ በተለይም የፓርቲያችንን መዋቅር ለማፍረስ እረፍት የሌለው ገዥ ፓርቲ በክልሎች የሚገኙ አመራሮቻችንን ማሰር፣ መደብደብ፣ ማግለልና ስም እየለጠፉ ማስፈራራት [...]

በአዲስ አበባ የነፃነት ጥያቄዎች ሲስተጋቡ ዋሉ

June 2, 2013 11:51 am
በአዲስ አበባ የነፃነት ጥያቄዎች ሲስተጋቡ ዋሉ

                  ሰማያዊ ፓርቲ በጠራውና  በአስር ሺ የሚቆጠሩ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የተሳተፉበት ሰላማዊ ሰልፍ በተሳካ ሁኔታ በሰላም ተጠናቀቀ፡፡ መነሻውን አራት ኪሎ /በተለምዶ ግንፍሌ/ አካባቢ ከሚገኘው የሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት ያደረገው የተቃውሞ ሰልፍ በአራትኪሎ፣ በፒያሳ፣በቸርችል ጎዳና አድርጎ ኢትዮ ኩባ ወዳጅነት አደባባይ ደርሷል፡፡ ዜጎች በፍርሃት የሚኖሩበት [...]

ባለራዕይ ወጣቶች ማህበር የአመራሩን ህገወጥ እስር አስመልክቶ ወግለጫ አወጣ

May 28, 2013 5:01 am
ባለራዕይ ወጣቶች ማህበር የአመራሩን ህገወጥ እስር አስመልክቶ ወግለጫ አወጣ

ባለራዕይ ወጣቶች ማህበር ግንቦት 16 “በአምባገነኖች የሀሰት ውንጀላ እስርና እንገግልት አንንበረከክም” በሚል ርዕስ ባወጣው መግለጫ የማህበሩ ን የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ በመንግስት የደህንነት ሀይሎች በህገወጥ መንገድ መታሰርና እንዳይጎበኝ ክልከል መደረጉን በጥብቅ አውግዟል፡፡