አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የግንቦት 97ን ምርጫ ተከትሎ ሰኔ 1 ቀን 1997 ዓ.ም በመንግስት ሀይሎች በግፍ የተጨፈጨፉትን ኢትዮጵያውያን ለመዘከር የተለያዩ ዝግጅቶች እየተደረጉ መሆኑን ለፍኖተ ነፃነት የደረሰው መረጃ አመላክቷል፡፡ ፓርቲው በአዲስ አበባ መዋቅሩ ጭፍጨፋው የተፈፀመበትን እለት በህዝባዊ ንቅናቄ ለመዘከር ከፍተኛ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የፓርቲው ምንጮች ለፍኖተ ነፃነት ገልፀዋል፡፡ ምንጮቹ የህዝባዊ [...]
-
እኔ ስለአንድነት/መድረክ እከራከራለሁ
በፍቃዱ ዘ ኃይሉ BefeQadu Z Hailu ሰሞኑን በአንድነት እና አቃፊው መድረክ መካከል የተከሰተውን...
-
“ከሌባ ስብስብ መሃል ጎበዝ ሌባ ይወጣል እንጂ አዲስ ነገር አይኖርም”
የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉ ፍኖተ ነፃነት፡- ለፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ ማተሚያ ማሽን ለመግዛት...
-
ፀረሙስና ኮሚሽን የባለስልጣናትን የሀብት ዝርዝር ላለማሳወቅ እያንገራገረ ነው
የፌደራል ስነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን የባለስልጣኖችን የሀብት በዝርዝር ይፋ ለማድረግ...
-
ሊያመልጥዎ የማይገባ ሀገራዊ የውይይት ጥሪ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት)...
ቀጣይ ጽሁፎች
ግንቦት 7, 97 የታየውን የለውጥ መነሳሳት ለመድገም ጠንካራ ሰላማዊ ትግል የግድ ይላል
ግንቦት በሀገራችን ታሪክ ወሳኝ ፖለቲካዊ ሁነቶች የተከሰቱበት ነው፡፡ ከሌሎቹ ፖለቲካዊ ሁነቶች መካከል፣ ኢትዮጵያን ከአምባገነኖች መዳፍ ነፃ ለማውጣት የተስፋ ጭላንጭል የታየበት የግንቦት 7, 97 ምርጫ ጎላ ብሎ የሚጠቀስ ነው፡፡ በወቅቱ ገዢው ፓርቲ በአንፃራዊነት ከፍቶት በነበረው የውድድር ሜዳ የተጠቀሙት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ዳር እስከዳር ህዝቡን ለማስተባበር የቻሉበት ነበር፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብም ለውጥ እንደሚፈልግና የሰለጠነ [...]
የባለ ራዕይ ወጣቶች ማህበር ከፍተኛ አመራር ታሰረ
በኢትዮጵያና በአዲስ አበባ ወጣቶች ስም በተመሰረቱ ማህበራቶችና ፎረሞች ውስጥ ተደራጅተው ከነበሩ ወጣቶች መካከል የተወሰኑት የሚገኙባቸው ማህበራት ‹‹ነጻነት››የማይጨበጥ ሲሆንባቸው ‹‹የባለ ራዕይ ወጣቶች ማህበርን››መሰረቱ፡፡ከመስራቾቹ አንዱም ወጣት ብርሃኑ ተክለያሬድ ነው፡፡ብርሃኑ ማህበሩን በተቀዳሚ ምክትል ፕሬዘዳንትነትና በህዝብ ግኑኝነት በማገልገል ላይ የሚገኝ ከመሆኑም በላይ በተለያዮ የህትመት ውጤቶች አማካኝነት ሀሳብን የመግለጽ መብቱን ይጠቀማል፡፡ ማህበሩ በየጊዜው የሚያነሳቸው የመብት [...]
የታላቁ የሃይማኖት ሰው የሐጂ ዘይኔ የቀብር ስነስርአት ዛሬ ይፈፀማል
በዛሬው እለት በሞት የተለዩትን ታላቁ አሊም ሃጂ ዘይኔ የቀብር ስነስርአታቸውን ለማስፈፀም ከ 10 ሰአት ጀምሮ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የአዲስ አበባ እና የአካባቢው ሙስሊሞች ኳስ ሜዳ ሀጂ ዘይኔ መስጂድ(መርከዝ) ጀምሮ እስከ ኮልፌ ሙስሊም መካነ መቃብር አጅበዋቸው እንደሚጓዙ ለፍኖተ ነፃነት የደረሰው መረጃ አመለከተ። “የቀብር ስነስርአቱም በኢትዮጵያ ሙስሊሞች ታሪክ አቻ የማይገኝለት ይሆናል።” ያለው [...]
የአያት አክሲዮን ማህበርና የስራ አመራሮቹ ላይ በእስርና ከፍተኛ በገንዘብ ተቀጡ
የአያት አክሲዮን ማህበር፣ በስራአስኪያጁ አቶ አያሌው ተሰማና በሌሎች ማህበሩ አመራሮች ላይ ላይ በገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በተመሠረቱባቸው ክሶች ጥፋተኛ በመባላቸው ዛሬ በልደታ ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 8ኛ ወንጀል ችሎት በእስርና ከፍተኛ በገንዘብ እንደተቀጡ የፍኖተ ነፃነት የፍርድ ቤት አስታወቀ፡፡ የፍኖተ ነፃነትየፍርድ ቤት ዘጋቢ እንዳስታወቀው የልደታ ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 8ኛ ወንጀል ችሎት [...]
ሰማያዊ ፓርቲ የአፍሪካ ህብረት 50ኛ አመት በሚከበርበት ወቅት ለጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ያቀረበውን ጥያቄ የአዲስ አበባ መስተዳድር የሰላማዊ ሰልፍና የስብሰባ ፍቃድ ጽ/ቤት አልቀበልም እንዳለ የሰማያዊ ፓርቲ ምንጮች ለፍኖተ ነፃነት ገለፁ፡፡
በደቡብ ክልል የደረጃ እድገት በኢህአዴግ አባልነት ብቻ እንደሚሰጥ ተጋለጠ
በደቡብ ክልል ደራሼ ወረዳ ትምህርት ጽህፈት ቤት የደረጃ ዕድገትም ሆነ ሱፐርቫይዘርነት በሙያ ብቃት ሳይሆን በኢህአዴግ አባልነት መሆኑን የፍኖተ ነፃነት ምንጮች አጋለጡ፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ የወረዳው ትምህርት ጽህፈት ቤት ለሱፐርቫይዘርነት ምደባ በሙያ ብቃት ሳይሆን በኢህአዴግ አባልነት ብቻ እንደሆነ የጠቆሙና እራሳቸውን ከኢህአዴግ አባልነት ያገለሉ ባለሙያዎች ከደረጃና ከደመወዝ ዝቅ እንዲደረጉ በደብዳቤ የተገለፀላቸው እንዳሉ [...]
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅሬታዎች ተበራክተዋል
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በምስራቅ ሀገረ ስብከት ያለው ህገወጥ አሰራር ካህናቱንና ምዕመኑን ችግር ላይ መጣሉ ተጠቆመ፡፡ በሀገረስብከቱ በተለይ ጉርድ ሾላ በሚገኘው ደብረ ምጥማቅ ሰዓሊተ ምህረት ቅድስት ማርያም ካቴድራል አስተዳደርና ሰበካ ጉባዔ ያለምንም ደብዳቤና ምክንያት በህገወጥ መንገድ አገልጋይ እስከማባረርና የፈለጉትን የራሳቸውን ሰው እስከመቅጠር ከመድረሳቸው በተጨማሪ ለዓመታት በቤተክርስቲያኗ የበላይ አካላት ተፈቅዶላቸው የሰንበቴ [...]
ከኢህአዴግ ተፈጥሮ የሚመነጨውን ሙስና ሥርዓቱን በመለወጥ እንጂ ዓመታትን ጠብቆ ከፍተኛ ባለስልጣናትን በማሰር መግታት አይቻልም!!!
ከ33ቱ ፓርቲዎች የተሰጠ መግለጫ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተጠሪ የሆኑት የፌደራል ዋናው ኦዲተርና የፌዴራል የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ሚያዚያ 22 እና ግንቦት 6 ቀን 2ዐዐ5 ዓ.ም በቅደም ተከተል ሪፖርቶቻቸውን ለምክር ቤቱ አቅርበዋል፡፡ በዋናው ኦዲተር የቀረበው የ2ዐዐ4 ዓ.ም በጀት ዓመት ኦዲት ሪፖርት በፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤቶች ከፍተኛ ከሕግ ውጭ የተፈፀሙ ጉድለቶችን [...]
ከኢህአዴግ ተፈጥሮ የሚመነጨውን ሙስና ሥርዓቱን በመለወጥ እንጂ ዓመታትን ጠብቆ ከፍተኛ ባለስልጣናትን በማሰር መግታት አይቻልም!!!
ከ33ቱ ፓርቲዎች የተሰጠ መግለጫ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተጠሪ የሆኑት የፌደራል ዋናው ኦዲተርና የፌዴራል የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ሚያዚያ 22 እና ግንቦት 6 ቀን 2ዐዐ5 ዓ.ም በቅደም ተከተል ሪፖርቶቻቸውን ለምክር ቤቱ አቅርበዋል፡፡ በዋናው ኦዲተር የቀረበው የ2ዐዐ4 ዓ.ም በጀት ዓመት ኦዲት ሪፖርት በፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤቶች ከፍተኛ ከሕግ ውጭ የተፈፀሙ ጉድለቶችን [...]
በጎጃም ህገወጥ እስርና አፈና ተባብሶ ቀጥሏል
በምዕራብ ጎጃም ሜጫ ወረዳ ሰዎች በግፍ እየታሰሩ መሆኑን የፍኖተ ነፃነት ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ በተለይ ሚያዚያ 18 ቀን 2005ዓ.ም. በወረዳው መራዊ ከተማ የሚገኙ ነዋሪዎች መካከል አቶ አንሙት እና አቶ መንግስት በቀለ የተባሉ ወጣቶች በሌሊት በታጣቂዎች ታፍነው ተወስደው ያሉበት እንደማይታወቅ ምንጮቻችን ገልፀዋል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዲህ እንዳለ ግንቦት 3 ቀን 2005ዓ.ም. ከሌሊቱ 9፡00 ሰዓት [...]
የምዕራብ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ስራ አስኪያጅ በቅዱስ ሲኖዶሱ ታገዱ
– እግዱ ከሙስና ጋር የተገናኘ ነው – ‹‹ሙስናው በአንድ ሀገረ ስብከት ብቻ አይደለም›› አገልጋዮች የምዕራብ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ መልአከ ጽዮን አባ ሕሩይ ወንድይፍራው ከስራ ታገዱ፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን በበላይነት እያስተዳደረ የሚገኘው ቅዱስ ሲኖዶስ በዋና ጸሀፊው አቡነ ህዝቅኤል ፊርማና ማህተም ለምዕራብ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በጻፈው [...]
ከእነ መላኩ ፈንታ እስር በስተጀርባ
ሁለት የመንግስት ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ከ12 ያላነሱ ነጋዴዎችና ባለ ሀብቶች በሙስና ተጠርጥረው ወደ ማረፊያ ቤት እንዲወርዱ መደረጋቸው አይዘነጋም፡፡ በሚኒስትር ደረጃ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የሆኑት አቶ መላኩ ፈንታና ምክትላቸው አቶ ገብረዋህድ ወ/ጊዮርጊስ የእስር ማዘዣ ወጥቶባቸው በቁጥጥር ስር እንዲውሉ የመደረጋቸው ዜና ይፋ ከሆነ በኋላ ከየአቅጣጫው የተለያዮ [...]















