ቀጣይ ጽሁፎች

የቃሊቲው ደብዳቤና የርዕዮት እውነቶች

May 7, 2013 10:56 am
የቃሊቲው ደብዳቤና የርዕዮት እውነቶች

በስለሺ ሀጎስ ሚያዝያ 23 2005 ዓ.ም ሪፖርተር ጋዜጣ በቅጽ 18 ቁጥር 44/1356 ዕትሙ “በህግ ታራሚ ርዕዮት ዓለሙ ላይ የደረሰ አንዳችም አይነት ችግር የለም!” በሚል ርዕስ ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት አስተዳደር የተላከ ደብዳቤ አስነብቧል፡፡ ደብዳቤው በቅጥፈትና በክህደት የተሞላ ነው፡፡ ከዚህም በላይ ባልተነሳ ጥያቄና ባልተባለ ነገር ላይ በማተት የተነሳበትን ሀቀኛ ጥያቄ አደናብሮ ለማለፍ [...]

መንግስት በጎንደር የበአል ቆዳ ለማሰባሰብ ያደረገው ሙከራ ሳይሳካ ቀረ

8:52 am
መንግስት በጎንደር የበአል ቆዳ  ለማሰባሰብ ያደረገው ሙከራ ሳይሳካ ቀረ

በመላው ህዝበክርስቲያን ለተከበረው የፋሲካ በአል የታረዱ እንስሳትን ቆዳ “ለአባይ ግድብ” ማሰሪያ በሚል ጎንደር ከተማ መስተዳድር ለመሰብሰብ ያደረገው ሙከራ ሳይሳካ እንደቀረ የፍኖተ ነፃነት ምንጮች ከጎንደር ዘገቡ፡፡ በአንፃሩ የጎንደር ወጣቶች በከተማዋ ግንባታው በመካሄድ ላይ ላለው የሐዋርያው ዮሃንስ ህንፃ ቤተክርስቲያን ማጠናቀቂያ የሚውል በብዙ ሺዎች የሚቆጠር ቆዳ ማሰባሰባቸውን ምንጮቹ ጠቁመዋል፡፡ እንደ ፍኖተ ነፃነት ምንጮች [...]

የአለም ፕሬስ ነጻነት ቀን በሀራምቤ ተከበረ

8:46 am
የአለም ፕሬስ ነጻነት ቀን በሀራምቤ ተከበረ

የአለም የፕሬስ ነጻነት ቀን በነፃ ጋዜጠኞች፣ ብሎገሮች፣አራማጆችና የፕሬስ ነፃነት ተቆርቋሪዎች በተገኙበት አዲስ አበባ በሚገኘው ሀራምቤ ሆቴል ተከበረ፡፡ በአሉን ለማክበር በማህበረሰብ ገጽ (በፌስ ቡክ ) አማካኝነት በተደረገው ጥሪ መሰረት የተሰባሰቡት ነፃ ጋዜጠኞች፣ ብሎገሮች፣አራማጆችና የፕሬስ ነፃነት ተቆርቋሪዎች በሀራምቤ ሆቴል በመገኘት ዕለቱን አክብረዋል፡፡ ‹‹የዘንድሮውን የፕሬስ ቀን የምናከብረው ታዋቂው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ያቀረበው የይግባኝ [...]

ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ 75

8:18 am
ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ 2ኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁ 75

Finote Netsanet News PaperNo 75

ESAT Yesamentu engeda Ato Girma Seiefu May 2013

1:51 am
ESAT Yesamentu engeda Ato Girma Seiefu May 2013

የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት አንዷለም አራጌን እንዳይጠይቁ በልዩ ሀይል ተባረሩ

May 5, 2013 7:24 pm
የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት አንዷለም አራጌን እንዳይጠይቁ በልዩ ሀይል ተባረሩ

የትንሳኤን በዓል ምክንያት በማድረግ ወጣቱን ፖለቲከኛና የፓርቲው አመራር አንዷለም አራጌን እንዲሁም ሌሎችን የፖለቲካና የህሊና እስረኞች  ለመጠየቅ ቅዳሜ መጋቢት 26 ቀን 2005 ዓ.ም የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት ቃሊቲ ቢሄዱም ለመጠየቅ እንዳይችሉ መደረጋቸውንና እስካፍንጫቸው በታጠቁ ልዩ ሃይሎች በግድ ከአካባቢው እንዲርቁ መደረጋቸውን የህዝብ ግንኙነት ክፍሉ አስታወቀ፡፡ እንደፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ገለፃ ከፍተኛው ፍ/ቤት [...]

የፖለቲካ እንቅስቃሴ ሽብርተኝነት አይደለም!!!

May 3, 2013 5:36 pm
የፖለቲካ እንቅስቃሴ ሽብርተኝነት አይደለም!!!

አሁንም የፖለቲካና የህሊና እስረኞች በአፋጣኝ እንዲፈቱ እንጠይቃለን!!!     አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ ፓርቲያችን አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) በሰላማዊና ህጋዊ የትግል መንገድ ለውጥ ማምጣት ይቻላላል፤ ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን እንፈጥራለን፤ ስልጣንም በግለሰቦች ወይም በቡድኖች ይሁንታ የሚገኝ ሳይሆን በህዝቡ በልካም ፈቃድ ይሆናል የሚል ጠንካራ እምነት በመያዝ ከአምባገነኑ ስርዓት ጋር እየታገለ የሚገኝ [...]

የነ አንዱዓለም አራጌና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ይግባኝ ውድቅ ተደረገ

5:37 am
የነ አንዱዓለም አራጌና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ይግባኝ ውድቅ ተደረገ

    በፌደራሉ አቃቤ ህግ በሽብርተኝነት ክስ ተመሰርቶባቸው ጉዳያቸው በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ ወንጀል ችሎት በነ አንዱዓለም አራጌ የክስ መዝገብ የተላለፈውን ውሳኔ በመቃወም 6 ኪሎ በሚገኘው የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ የጠየቁ ሲሆን ፍርድ ቤቱም ውሳኔ ለመስጠት ለ5 ጊዜ ተደጋጋሚ ቀነ ቀጠሮ ከሰጠ በኋላ ሚያዚያ 24 ቀን [...]

ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር በርዕዮት ጉዳይ ያልተጠየቀውን መለሰ

May 2, 2013 9:40 am
ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር በርዕዮት ጉዳይ ያልተጠየቀውን መለሰ

ዳዊት ሰለሞን ባሳለፍነው እሁድ ለንባብ የበቃው የአማርኛው ሪፖርተር ጋዜጣ በደብዳቤዎች አምዱ ከማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ተላከ ያለውን ደብዳቤ አስነብቧል፡፡ከተቋሙ ተላከ የተባለው ደብዳቤ ማህተም፣የአስተዳደሩን ፊርማና ወጪ የተደረገበትን ቀን ያላካተተ ቢሆንም ጋዜጣው ሪፖርተር ታማኝ በመሆኑ ከማረሚያ ቤቱ የተላከ ነው ለማለት በግሌ ድምዳሜ ላይ ደርሻለሁ፡፡በሪፖርተር ታማኝ ምንጭነት ዙሪያ ጥያቄ ያላችሁ ሰዎች ደብዳቤውን ሰንደቅና አዲስ [...]

“የሲዳማ ህዝብ በልዩ ጦር ኃይል እንዳይጨፈጨፍ ብለን ከምርጫ ወጥተናል”

May 1, 2013 8:16 am
“የሲዳማ ህዝብ በልዩ ጦር ኃይል እንዳይጨፈጨፍ ብለን ከምርጫ ወጥተናል”

ዶ/ር አየለ ሊቶ የሲዳማ አርነት ንቅናቄ የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ የዛሬ እንግዳችን ዶ/ር አየለ ሊቶ ይባላሉ፡፡ በሙያቸው በተለያዩ የአውሮፓና እስያ ሀገሮች ያገለገሉ ሲሆን፤ በአሁኑ ወቅት የሲዳማ አርነት ንቅናቄ (ሲአን) የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ ናቸው፡፡ ሲአን በሲዳማ ህዝብ ጥያቄ ወደ ምርጫ ቢገባም በመጨረሻው ሰዓት  እራሱን ከምርጫ ማግለሉ ይፋ ማድረጉ ይታወሳል፡፡ በዚህና በመሰል ወቅታዊ [...]

የሠራተኛ ማህበሩ ሊቀመንበርና አመራሮቹ ለደህንነታቸው በመስጋት ተሰደዱ

April 30, 2013 8:50 am
የሠራተኛ ማህበሩ ሊቀመንበርና አመራሮቹ ለደህንነታቸው በመስጋት ተሰደዱ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አርሲ ዞን በመንገድ ሥራ ላይ በተሠማራው የቻይና ድርጅት ማለትም የCGCOC/ ሲጂሲኦሲ/ዴራ ማኛ መቻራ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት የሠራተኞች መሰረታዊ ማህበር ሊቀመንበር አቶ ኩራባቸው ፍቅሩ ከሌሎች አመራሮች ጋር በመሆን ለደህንነታቸው በመስጋት ከሀገር መሰደዳቸውን የፍኖተ ነፃነት የዜና ምንጮች ገለጹ፡፡ የመረጃ ምንጮቻችን እደገለፁት የሠራተኛው ማህበር አመራሮች የሠራተኛውን መብትና ጥቅም ለማስከበር [...]

የቤኒሻንጉል ተፈናቃዮች እስከ አሁን የቀድሞ ኑሯቸው መምራት አልቻሉም

8:43 am
የቤኒሻንጉል ተፈናቃዮች እስከ አሁን የቀድሞ ኑሯቸው መምራት አልቻሉም

ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ተፈናቅለው አሁን ወደ የነበራችሁበት ተመለሱ ተብለው የተመለሱት የአማራ ተወላጅ ተፈናቃዮች እስከአሁን እርሻ አለመጀመራቸውን ለፍኖተ ነፃነት አስታወቁ፡፡ ተፈናቃዮቹ ለዝግጅት ክፍላችን እንደገለጹት “በረሃብ እየተሠቃየን ነው፡፡ ከዚህ ቀደም ስናርስ የነበረውን መሬት የመሬቱ ባቤቶች እንድናስር ባለመፈቀዱ እስከአሁን እርሻ አልጀመርንም ” ሲሉ ገልፀዋል፡፡ ተፈናቃዮቹ እንደሚሉት “ዝርፊያ፣ድብደባ፣እስራትና እንግልት ከደረሰብን በኃላ ህይወታችንን ለማትረፍ በየአቅጣጫው [...]